ዋና ዋና ዘርፎች
ዜና
የአገልግሎት አሰጣጡን በማዘመንና ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት እየተሰራ ነው… ተጨማሪ
ለሪፎርም ተግባራት ውጤታማነት በቅንጅት መረባረብ እንደሚገባ የምክር ቤቱ የህግና አስተዳደራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ።
(ሆሳዕና፦… ተጨማሪ
በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት የአሰራር ስርዓትን ማዘመን ተገቢ ነው :-ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር ) (ሆሳዕና፣ጥር 16/2018)በማዕከላዊ ኢትዮጵያ… ተጨማሪ
በአገልጋይነት ሰሜት ህዝቡን በማገልገል የህብረተሰቡን የአኗኗር ስርዓት መቀየር ይገባል- ዶክተር ዲላሞ ኦቶሬ (ሆሳዕና፣ ታህሳስ 9/2017) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለ702 የቀበሌ ስራ አስኪያጆች "የመልካም አስተዳደር እምርታ… ተጨማሪ
"የህዘብ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ የፐብሊክ ሰርቪስ የሪፎርም ስራዎችን በሙሉ አቅም መተግበርና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መፍታት ይገባል" የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ… ተጨማሪ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የማህበራዊ ክላስተር ተቋማት አለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀንን "ሙስናን ለመዋጋት ወጣቱን ባለቤት ማድረግ፤ ነገን መገንባት!" በሚል መሪ ቃል በወራቤ ከተማ ተከብሯል። በዚሁ የክልሉ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው… ተጨማሪ
የክልሉ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተቋማት አገልግሎት አሰጣጥና እየተከናወኑ ባሉ የልማት ስራዎች እያደረገ ያለውን የመስክ ምልከታ በሶስተኛ ቀን ውሎ በወልቂጤ ከተማ ተመልክቷል። (ሆሳዕና፦ ጥቅምት 30/2017) በመስክ ክትትልና… ተጨማሪ
የቢሮዉ ማናጅመንት የክልሉ ምክር ቤት በሰጠዉ ግብረ መልስ ላይ ዉይይት አደረገ (11/11/2016 ዓ/ም)። ሐምሌ 06/2016 ዓ/ም የክልሉ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግና አስተዳደራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የቢሮዉን የ2016 በጀት… ተጨማሪ



















