Skip to main content

በቢሮዉ የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች

  •       የሰው ሃብት ልማት የአፈፃፀም መመሪያዎች አዘጋጅቶ ለተቋማት ማድረስ

  •       የሰው ሃብት ልማትና የአሰራር ስርዓቶችን ማስተዋወቅና ስልጠና መስጠት

  •       በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ትምህርት ያጠናቀቁ አመራሮች የትምህርት ማስረጃ እንዲያገኙ የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት

  •       የሥራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን አገልግሎት

  •       የልዩ ልዩ አበልና ጥቅማጥቅም ጥያቄ ጥናት አገልግሎት

  •       የሰው ኃይል ስምሪት አገልግሎት

  •       በአደረጃጀት ሥራ ምዘና ክፍያ ጥናት አሰራር ሥርዓቶችና በተፈላጊ ችሎታ መስፈርቶች ድጋፍ፣ ምክር፣ ማብራሪያ አገልግሎት

  •        በአደረጃጀት፣ ሥራ ምዘና ክፍያ ጥናት አሰራር ሥርዓቶች የስልጠና አገልግሎት 

  •         የጋራ አገልግሎት የሥራ መደቦች መፍቀድ፣ /ጥበቃ፣ ጽዳት፣ አትክልተኛ፣ ተላላኪ

  •      የሾፌር/ልዩ ተሽከርካሪየሥራ መደብ መፍቀድ አገልግሎት

  •      የሰው ሀብት ስራ አመራር አሰራሮች ላይ የማማከርና ማብሪሪያ የመስጠት አገልግሎት 

  •       የሰው ሀብት ስራ አመራር የአሰራር ስርዓቶች ላይ የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት

  •      የሰዉ ሃብት ስምሪትን አስመልክቶ ከተቋማትና ግለሰቦች የሚቀርቡ ቅሬታዎች በመመርመር ተገቢውን ውሳኔ መሰጠት

  •      ኢንስፔክሽን ስራ መስራት/ህጋዊነትና ፍትሃዊነት ማረጋገጥ

  •     በመልካም አስተዳደር መርሆዎች ትግበራ ማንዋል፣በሕዝብ ክንፍ አደረጃጀትና አሰራር ማንዋል እንዲሁም በተገልጋዮች ቅሬታ አቀራረብና አፈታት ማንዋል ላይ የስልጠና አገልግሎት

  •   የመልካም አስተዳደር መርሆዎች ትግበራ ፣የሕዝብ ክንፍ አደረጃጀትና አሰራር፣ የፀረ-ክራይ ሰብሳቢነት ትግል  ስራዎችን  እንዲሁም   የተገልጋዮች   የቅሬታ  አቀራረብና  አፈታት  ስርዓቶን  አስመልክቶ  ለተማት  ድጋፋዊ  ክትትል  አገልግሎት፤

  •       የሰው ሀብት ስታቲስቲካል መረጃ ፣የማህደር ዝውውር ፣የፐርሶኔል መረጃ  አገልግሎት መስጠት

  •        ለሰራተኞች አስተዳደር ፍርድ ቤት ለሚቀርቡ ይግባኞ የዳኝነት አገልግሎት መስጠት

  •       በይግባኝ ለተወሰኑ መዝገቦች የአፈፃፀም ትዕዛዝ መስጠት

  •        የክልሉን መንግስት ተቋማት አደረጃጀትና የሰው ሃይል ትመና አገልግሎት መስጠት

  •       የሪፎርም ስራዎች ምክርና ቴክኒካል ድጋፍ መስጠት

  •       በሪፎርም ስራዎች ዙሪያ ስልጠና መስጠት

  •        የሪፎርም ስራዎች ክፍተት ሰነድ ተደራሽ ማድረግ

  •       የሪፎርም ስራዎች አፈፃፀም ድጋፍና ክትትል ግብረ መልስ መስጠ