አቶ ገብሬ ጋጌ ግዴቦ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ ኃላፊ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ አገልጋይነትን የተላበሰና የመልካም አስተዳደር መርሆዎችን መሰረት አድርጎ በመስራት የተገልጋዩን እርካታ የሚያረጋግጥ ነፃ፣ገለልተኛና ብቃት ያለዉ ሲቪል ሰርቪስ በመገንባት በአጠቃላይ የክልሉን ሲቪል ሰርቪስ ስርዓት ለመቀየር እየሰራ ይገኛል፡፡
ቢሮዉ ቀጣይነት ባለው መልኩ የሲቪል ሰርቪስ ስርዓቱን ከአዲሱ ትዉልድ የሲቪል ሰርቪስ ፖሊሲ እና ከሃገራዊ የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም ጋር በተጣጣመ መልኩ በማላመድና በክልሉ በመተግበር የሲቪል ሰርቪስ ስርዓቱን ለዘመናት አንቀዉ ከያዙ ችግሮች በማላቀቅ ዘርፉን ለመቀየር የሚያስችሉ ተግባራትን በማከናወን ውጤታማ መሆን ይጠበቅበታል፡፡
በመሆኑም ቢሮዉ ቀልጣፋ የተቋማት አደረጃጀት እና የስራ ምዘና ስርዓትን የመዘርጋት፣የመልካም አስተዳደር መርሆዎች ትግበራን የማጠናከር፣ ተዓማኒነት ያለዉ ወቅታዊ የሰዉ ሃይል ስታስቲካል መረጃ የማጠናቀርና ተደራሽ የማድረግ፣የሰዉ ሃብት ህጎች አተገባበር ዉጤታማነትን የማሳደግ፣ ፣በየደረጃው የሚገኙ ተቋማት የአፈፃፀም ውጤታማነትን ማሳደግ እንዲሁም የአፈፃፀም ስራ አመራር ስርዓትን መተግበር ቅድሚያ ሰጥቶ የሚሰራቸው ተግባራት ይሆናሉ፡፡ከዚህ በተጨማሪም የአገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻያን በመተግበር ቀልጣፋና ውጤታማ አገልግሎት እንዲኖር በማድረግ ዘመናዊ ስርዓት...ተጨማሪ ያንብቡ
ዋና ዋና ዘርፎች
ዜና
ለመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ባለሙያዎች በሥራ ሥነ-ምግባር ምንነት ላይ… ተጨማሪ
የአገልግሎት አሰጣጡን በማዘመንና ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት እየተሰራ ነው… ተጨማሪ
ለሪፎርም ተግባራት ውጤታማነት በቅንጅት መረባረብ እንደሚገባ የምክር ቤቱ የህግና አስተዳደራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ።
(ሆሳዕና፦… ተጨማሪ
በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት የአሰራር ስርዓትን ማዘመን ተገቢ ነው :-ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር ) (ሆሳዕና፣ጥር 16/2018)በማዕከላዊ ኢትዮጵያ… ተጨማሪ
በአገልጋይነት ሰሜት ህዝቡን በማገልገል የህብረተሰቡን የአኗኗር ስርዓት መቀየር ይገባል- ዶክተር ዲላሞ ኦቶሬ (ሆሳዕና፣ ታህሳስ 9/2017) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለ702 የቀበሌ ስራ አስኪያጆች "የመልካም አስተዳደር እምርታ… ተጨማሪ



















